በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት ዝርዝር አገልግሎቶች

ከፀጥታ አስተዳደር ጋር የተያያዙ ቅሬታ እና አቤቱታዎች መቀበልና ምላሽ መስጠት
2. ለጦር መሳሪያ አጠቃቀምና አያያዝ ፍቃድ አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት
3. የፀጥታ መረጃ አገልግሎት፣
  • የፀጥታ መረጃና ጥቆማ መቀበል፣ ማጣራት እና ምላሽ መስጠት ፣
  • የ24 ሰዓት መረጃ መሰብሰብ መተንተን
4. የኃይማኖት ተቋማት የመመዝገብ አገልግሎት፣
5. ከኃይማኖት ተቋማት ጋር በተያያዘ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፣
  • በተመሳሳይና በተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መካከል ያለ የቦታ ርቀት ላይ ለሚነሳ ቅሬታ ምላሽ የመስጠት አገልግሎት ፣
  • በሃይማኖት ተቋም ውስጥ የሚነሱ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት ፣
  • ባልተፈቀደ ቦታ ላይ የሃይማኖት አስተምህሮት እና ፀሎት ስነ ስርዓት በሚፈፀሙ ተቋማት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት ፣
  • በመኖሬያ አካባቢ የሚፈጠሩ የድምጽ ብክለት ችግር ምላሽ የመስጠት አገልግሎት ፣
6. አዲስ የኃይማኖት ተቋማት ለሚመሰረቱ አካላት የሰላማዊነት ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት፤
7. ለብዙሃን ማህበራት እና አደረጃጀቶች የምዝገባና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት፤