image
image
image
image
image

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት 6 ወር አፈፃፀም ለወረዳዋች እውቅናና ሽልማት አደረገ።

መጋቢት 18, 2017
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት 6 ወር አፈፃፀም ለወረዳዋች እውቅናና ሽልማት አደረገ። በ 6 ወር በተደረገው ምዘና መሰረት 1ኛ ወረዳ 10 ሰላምና ፀጥታ አሰተዳደር ፅ/ቤት 99.05 ውጤት በማምጣት 2ኛ ወረዳ 8 ሰላምና ፀጥታ አሰተዳደር ፅ/ቤት 98.6 ውጤት በማምጣት 3ኛ ወረዳ 1 ሰላምና ፀጥታ አሰተዳደር ፅ/ቤት 95.77 ውጤት በማምጣት 3ኛ ወረዳ 12ሰላምና ፀጥታ አሰተዳደር ፅ/ቤት 95.78 ውጤት በማምጣት በመሆን እውቅና ተሰጥቶቸዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች